ፒሬኔ ተራሮችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ፒሬኔ ተራሮች በፈረንሳይና በእስፓንያ መካከል የሚገኝ የተራሮች ሰሰለት ነው። አንዶራ የሚባለው ትንሽ አገር ደግሞ በፒሬኔስ ይገኛል። የፒረኔስ ካርታ