ጉግል
From Wikipedia, the free encyclopedia
ጉግል (Google) በ1998 እ.ኤ.አ. የግለሰብ ድርጅት ሆኖ ነው የጀመረው። የጉግል ፍለጋ ዌብሳይትን የሰራው እና የሚያስተዳድረው ይሄው ድርጅት ነው። የጉግል ዓላማ የዓለምን መረጃ ለማሰናዳት ፣ ለማቅረብና ጠቃሚ ማድረግ ነው።
Quick Facts ኢንዱስትሪ, ዋና መሥሪያ ቤት ...
ኢንዱስትሪ | ኢንተርኔት |
---|---|
ዋና መሥሪያ ቤት | ማውንቴን ቪው፥ ካሊፎርኒያ፥ አሜሪካ |
ቁልፍ ሰዎች | ኤሪክ ሽሚት፥ ዳይሬክተር ሰርጂ ብሪን፥ ቴክኖሎጂ ፕሬዝዳንት ላሪ ፔጅ, የምርቶች ፕሬዝዳንት |
ገቢ | $6.138 ቢሊዮን (2005 እ.ኤ.አ.) |
Close