ድንችFrom Wikipedia, the free encyclopedia ድንች በስሩ የሚያፈራ እና ፍሬው ለምግብነት የሚውል የተክል አይነት ነው።[1] (ሮማይስጥ፦ Solanum tuberosum) መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ የታረሰ በፔሩ አገር ደቡብ አሜሪካ ነበር። ከ1500 ዓም በፊት በአውሮፓ አልታወቀም። በዓለም ላይ ከሩዝ፣ ከስንዴና ከበቆሎ ቀጥሎ አራተኛ ተፈላጊ ምግብ ድንች ነው።[2] ድንች
ድንች በስሩ የሚያፈራ እና ፍሬው ለምግብነት የሚውል የተክል አይነት ነው።[1] (ሮማይስጥ፦ Solanum tuberosum) መጀመርያ በቅድመ-ታሪክ የታረሰ በፔሩ አገር ደቡብ አሜሪካ ነበር። ከ1500 ዓም በፊት በአውሮፓ አልታወቀም። በዓለም ላይ ከሩዝ፣ ከስንዴና ከበቆሎ ቀጥሎ አራተኛ ተፈላጊ ምግብ ድንች ነው።[2] ድንች