ዥን-ፖል ሳትራFrom Wikipedia, the free encyclopedia ዦን-ፖል ሳትራ (ሰኔ 21, 1905 – መጋቢት 15, 1980) ፈረንሳዊ ኅልውነት (ኤግዚስቴንሺያሊዝም) ፍልስፍና አራማጅ የነበረ ሰው ነው። ከፍልስፍናው ጎን ለጎን ፊልሞች፣ ልብ ወለዶች፣ የስነ ጽሁፍ ግምገማና ተውኔቶችን ይደርስ ነበር። ዥን ፖል ሳትራ
ዦን-ፖል ሳትራ (ሰኔ 21, 1905 – መጋቢት 15, 1980) ፈረንሳዊ ኅልውነት (ኤግዚስቴንሺያሊዝም) ፍልስፍና አራማጅ የነበረ ሰው ነው። ከፍልስፍናው ጎን ለጎን ፊልሞች፣ ልብ ወለዶች፣ የስነ ጽሁፍ ግምገማና ተውኔቶችን ይደርስ ነበር። ዥን ፖል ሳትራ