ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ግንቦት 14From Wikipedia, the free encyclopedia ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በዓለም የመሬት እንቅጥቅጥን ኃይል መመተር ከተጀመረ ጀምሮ ከሁሉም የበለጠ የሆነው በዚህ ዕለት በደቡብ ቺሌ የተከሰተው የመሬት ነውጥ ነው። የስሪ ላንካ ሰንደቅ ዓላማ ፲፱፻፷፬ ዓ/ም - በቀድሞ ስሟ «ሲሎን» ትባል የነበረችው አገር ሪፑብሊካዊ የሚያደርጋትን አዲስ ሕገ-መንግሥት አጽድቃ ስሪ ላንካ ተባለች።
ግንቦት ፲፬ ቀን ፲፱፻፶፪ ዓ/ም - በዓለም የመሬት እንቅጥቅጥን ኃይል መመተር ከተጀመረ ጀምሮ ከሁሉም የበለጠ የሆነው በዚህ ዕለት በደቡብ ቺሌ የተከሰተው የመሬት ነውጥ ነው። የስሪ ላንካ ሰንደቅ ዓላማ ፲፱፻፷፬ ዓ/ም - በቀድሞ ስሟ «ሲሎን» ትባል የነበረችው አገር ሪፑብሊካዊ የሚያደርጋትን አዲስ ሕገ-መንግሥት አጽድቃ ስሪ ላንካ ተባለች።