እንዳሁላ
From Wikipedia, the free encyclopedia
እንዳሁላ፣ እንዳሆህላ፣ እንዶሃህላ (Kalanchoe) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው።
እነዚህ የእንዳሁላ አይነቶች ናቸው፦
- አንጩራ K. petitiana
- ሽልቀቅ ?
- የቆላ እንዳሁላ K. deficiens
እንዳሁላ፣ እንዳሆህላ፣ እንዶሃህላ (Kalanchoe) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ ተክል ወገን ነው።
እነዚህ የእንዳሁላ አይነቶች ናቸው፦