ቅማንት
From Wikipedia, the free encyclopedia
1-ከመንትነይ ድምፅ ኘ ኙ ኚ ኛ ኜ ኝ ኞ ጞ ጙ ጚ ጛ ጜ ጝ ጐ ኸ ኹ ኺ ኻ ኼ ኽ ኾ 2-ከመንትነይ ሳብ 2.1 ከመንትነይ ሳብ ሸካ አጛሽ ላኛ - አንድ----1 አንኳ--ዐምስት -- 5 ሰሳ-ዘጠኝ--9 ኒኛ - ኹለት---- 2 ወልታ-ስድስት --6 ሸካ--ዐሥር--10 ሲኳ - ሦስት --3 ነኘታ-ሰባት------------7 ሰጃ - አራት--- 4 ሳወታ-ስምንት------8 2.2 ከመንትነይ ሳብ ነኘይኝ አጛሽ
ሸኪላኛ- … 11 ሸኪ ወልታ……16
ፅኛዥሬኞ
ሸኪ ኒኛ--… 12 ሸኪ ነኘታ…….17 ሸኪ ሲኳ- … 13 ሸኪ ሳወታ-…..-18 ሸኪ ሰጃ-… 14 ሸኪ ሰሳ-- ….. 19 ሸኪ አንኳ-…15 ነኘይኝ-- ….. 20 2.3 ከመንትነይ ሳብ ሊጝ አጛሽ
ወልትኝ .…60 ሳኞይኝ----……..30
ነኘቲኝ-………-70 ሳመቲኝ-……...-80 ሰጅኝ-- ……… 40 ሰሲኝ--………...-90 አንኮይኝ-…….-.50 ሊጝ---…………..100 2.4 ከመንትነይ ሳብ ሸክ አጛሽ ላኛ ሊጝ-100 ወልታ ሊጝ-600 ኒኛ ሊጝ-200 ነኘታ ሊጝ-700 ሲካ ሊጝ-300 ሳወታ ሊጝ-800 ሰጃ ሊጝ- 400 ሰሳ ሊጝ-900 አንኳ ሊጝ-500 ሸክ----1000
ለምዳ
1- ሰጅኝ ሰሳ 2- ሸኪ ወልታ ሸክ ላኛ ሊጝ ሰሲኝ ሲኳ፡፡ 3- ሸካ ሸክ፡፡ 4- ሳወታ ሊጝ ሳወቲኝ ሳወታ፡፡ 5- ኒኛ ሸክ ነኘይኝ፡፡ 6- አንኳ ሊጝ አንኮይኝ አንኳ ሸክ አንኳ ሊጝ አንኮይኝ አንኳ፡፡ 3- ንኝ-ይር ኮና-……-እናት -ያን………..-አያት/ወንድ/ ገና…….--እናት -ታን--……….አያት/ሴት/ አባ--….…አባት -ንዋግ-…………..አማት ዘን-……..ወንድም -ያንሻት……….-አማት/ወንድ/
ሸን-……-እኅት -ታንሻት……………-አማት/ሴት/ አግ-……አጎት -ይር-…………………ሰው ቴር…..- አክስት -ይረን-……………….ሰዎች ዊና-……ሚስት -እዠን-………………-ሕዝብ
ጉርዋ……..-ባል -ማኸል-………………-ጓደኛ - ኹራ-…….ሴት ልጅ -ከልሜድ-እረኛ - እውራ……-ወንድ ልጅ -ግርበድ-እኩያ - ለለማ………-ሕፃን -አበኩና-እናት አባት - መሙ-……..ማሙሽ -ከበኔላ-መካን
3.1 ተውላጠ ሽኑ (1)
- አን--እኔ ኒ--እሱ ይ-----የኔ - እንት--አንተ/አንቺ ንሽ--እሷ ቲ----ያንተ/ያንቺ - እኔው-- እኛ ናይዴው-እነሱ አናጝ----የእኛ
3.1.1.ግስ(1) ይሰኩ ፤ ይሰት ፤ ይሰኩን
3.1.2 አረፍተ ጋቢ ሰራጝ
አን አኔው ኒ ንሽ ናይዴው
ይሰት ይስኩን ይስኩ
ለምዳ /ምሳሌ
1.አን ጎለንታው ይስኩ፡፡
2.ንሽ አልማዝ ይሰት፡፡
3.ናይዴው ጎለንታው ኩ አልማዝ ይሰኩን፡፡
3.2 ተውላጠ ሽኑ(2) ኒሻው------የሱ እንትዴው-----እናንተ ንሻው…….የሷ እን…….ይህ እንታጝ……የናንተ እንዴው…..እነዚህ ይንዴው…..እነዚያ
አናጝ----እኛ ይን……ያ ናጝ---የነሱ ይት…..አንተን ይትማ---እኔን ናይ…..እርሳቸው አይሩ---አንተ (በርቀት ለመጥራት) አይኩ---አንቺ (በርቀት ለመጥራት)
3.2.1 ግስ
ጋላ…..ነው አን ጋይል---እኔ ነኝ ጋይላ…ናት ንሽ ጋይላ---እሷ ናት ኒት- --ናት ኒ ጋላ---እሱ ነው ጋይል---ነኝ ናይዴው ጋጝላ--- እነሱ ናቸው ጋጝላ---ናቸው
አረፍተ ጋቢ ስራጝ
እን ይን እንዴው ይንዴው ቢራ ከው ገልት ይረን ናጝ ንሻው አናጝ ኒሻው ጋላ
ጋጝላ
1-እን ቢረ ኒሻው ጋላ፡፡ 2-ይንዴው ይረን አናጝ ጋጝላ፡፡ 3-ይን ጋላ ድባ አረፍተ ጋቢ ስራጝ
ኒሻው ንሻው እንታጝ ናጝ አናጝ ቲ ማኸል ዊና ጉርዋ ያን
አውኒ
ይሰት?
ይሰኩን?
ይሰኩ?
1-ቲ ዊና አውኒ ይሰት? 2- ኒሻው ማኸል አውኒ ይሰኩ? 3- ናጝ ያን አውኒ ይሰኩን?
4-ንኝዝ እንሰሲ
ከማ---ላም ፍንትራ---ፍየል ግምላ---ግመል ክዝማ---መዝገር ቢረ---በሬ በጊ---በግ ዶርያ---ዶሮ አንሽዋ----ዐይጥ ገር---ጥጃ አቢር---ወጠጤ ሻሹና---ጫጩት ላግላ---ንብ ጀርኮ---እንቦሳ በይላ---በቅሎ ኡራጝና---እንቁላል ሸንሻ----ዝንብ ሜን---ጓደር ድኹራ---አህያ ግዝኝ---ውሻ ብታ---ቅማል ቱምታ---ወይፈን ፊርዛ..ፈረስ ዳሚያ---ድመት
ተዘራ ዘነቡ
ተዘራ ኩ ዘነቡ
ሳኞይኝ ነኘታ ኒኛ ነኘይኝ ኒኛ ኡራጝና ሻሹና ከም በይላ ግዝኝ ሸይዶ ሸይጙ ሸቲ ሸይ
4.1 ግስ
ሸይ - አለኝ
ሸቲ - አላት
ሸይጙ- አለው
ሸይዶ - አላቸው
ሸይል ---የለኝም
4.2 ግስ
ዋይት --- መግዛት ክዝ---መሸጥ ዋይትጙ---ገዛ ክዝጙ---ሸጠ ዋይሲት ---ገዛች ክዝሲት---ሸጠች ዋይትዶ---ገዙ ክዝዶ --- ሸጡ
ይ ቲ ንሻው ኒሻው ናጝ እንታጝ ዘን አግ ጉርዋ ዊና ሸን ሜን ድኹራ ዶርያ ከማ ፍንትራ ክዝሲት ዋይትጙ ዋይሲት ክዝጙ
5 -ክቭናዝ እንስሲ
ጂወይሳ---አሞራ ከውያ---ቆቅ ታምታሚያ --- ድንቢጥ ጀል---ወፍ ሜዋ---ሜዳቋ ለምሽ---ዐዞ ጃኒ ---ዝኆን ድኹሊ---ድኩላ ሸንኩላ---ሙጭልጭላ ገመኒ---አንበሳ ሚዋ --- ሰሳ ሸሽባ---ምስጥ ወይ---ጅብ ኺራው ---ዐሣማ ሸሻ---ጣጤ ይቫ---ነብር ምርዋ……እባብ ሻሳው---ጉንዳን ሽሽዋ---ጦጣ ግርሻ --- ግራጫ አኻኺሊያ ---እንሽላሊት ጅግሪ---ዝንጀሮ በንተሌ ---ጥንቸል ኻልኻሊያ--- እንቁራሪት ግስ
አኸኩ---አውቃለሁ አኸል---አላውቅም ይከለኩ---እወዳለሁ ይከለል---አልወድም ኮዚል ዋነኩ ቃላት አረፍተ ጋቢ ስራጝ፡፡
6. ጊዜ 6.1 ግርክ (1) ግርጊ----ቀን ሰን----ሰኞ ሳውት---ሳምንት ስሉዝ---ማግሰኞ/ማክሰኞ አርፋ-----ወር ለቦ ---ሮብ/ረቡዕ አመይ----ዓመት አሞዝ ---ዐሙስ ሻጉ-----ሳልስት አርቭ----ዐርብ ሰናብት---ቅዳሜ አድ----እሑድ
ግስ
ትው-------መጣ “ለ” ቲት--------መጣች 1-ችጎይ አውን ቴጝ? ትንጉ-------መጡ 2-ችጎይ አውን ትው? ቴጝ--------ይመጣል 3-ኢንዛኩና አውን ቴቲ? ቴቲ--------ትመጣለች 4-ችጎይ ኩ ኢንዛኩና አውን ትንጉ? ቴታጝ--------ትመጣለህ/ሽ 5-ኢንዛኩና አውን ቲት? ቴኩ----------እመጣለሁ 6-ችጎይ ኩ ኢንዛኩና አውን ቴኩን? ቴኩን--------ይመጣሉ፡፡ 7-እንት አውን ቴታጝ? ቴናጝ-------እንመጣለን
’’ሀ’’
1-ችጎይ ትው፡፡ 2-ኢንዛኩና ቲት፡፡ 3-ችጎይ ኩ ኢንዛኩና ትንጉ፡፡
6.2 ግርክ (2)
ናን---አኹን ይኹም- -------ዓምና ሲን----ቅድም ናኙ------------ዘንድሮ ግቶ ----ኋላ ከውንቶ-------ድሮ ንጝ----ዛሬ መሽ----------በጋ አመር--ነገ ሻጝ------------ክረምት እንጅኝ----ትናንት ግበር ግርክ-------እኩለ ቀን ክስና - ጠዋት ግበር ኺር --------እኩለ ሌሊት ኩና--ማታ/ምሽት ግበር አመይ ---ግማሽ አመት/መንፈቅ ኩነው ---- መሽ ኩንሴ--------ምሽት ክስነው ---ነጋ ኺር----------ሌሊት
አረፍተ ጋቢ
1-ናኙ ሻጝ ከመንቲነይ ዋጘር ኪነይ-ንኝ ብዝዋነኩ፡፡ 2-ናንዝ ጊዜ ዲሞክራሲዝ ጊዜ ጋላ፡፡ 3-ናኙዝ ሻጝ ከውንቶዝ ሻጝ ተከኩ፡፡
7-ገላጮች (1) ፍራግ-----ትልቅ ሰራ--------ቀይ ሽጎይ------ትንሽ ሻዣ---------ነጭ ለገዛ-------ረጅም ባልቲ------አሮጌ ግሌይር----ዐጭር ሸመኒ---------ጥቁር ጂከክ--------ከባድ አዚ------------ዐዲስ ሸራጝ------ጥሩ ይዝም----መጥፎ
7.1. ገላጭ(2)
ካርት----እሩቅ ካጋ--------ደረቅ ተይ-----ቅርብ ዂተኔ-------እርጥብ ካርትጙ----እራቀ ሽጎጙ--------አነስ ተይጙ----ቀረበ ናጝታ-------ብዙ ሎው-----ቀኝ ድኙዝ-----በጣም ገብ-------ግራ ሳይኝ--------ጎን ኮዛ--------ላይ ንኙዋ------ከፍታ ኮዚል------ከላይ አመርት----ቆንጆ ንኛ------------ወደላይ ግበር----------ግማሽ ዳግ----------ላይ ኳሪፊ--------ምስራቅ ዳግዝ--------በላይ ኳሪቱ---------ምዕራብ ልውድ------ውስጥ ........ደቡብ ልውድል-----ከውስጥ ይሽጙሼ-------ሰሜን ዳይ------------ዳር ሳጎለውዝ------በታች/ከታች ዳይል--------ከዳር ወለሽ----------በፍጥነት ዋነ-----------ዋና ወለሽታ-------በዝግታ ጎኝ------------ጥልቅ
አረፍተ ጋቢ
1-ድኙዝ ሽራጝ 6-ሰራ አባ 2-ልውድል ንኝ 7-ካጋ አረ 3-ካርት ከው 8-ለገዛ ቢረ 4-ናጝታ ይር 9-ሻዣ ዶርያ 5-አመርት ዊና 10-ፍራግ ሸመኒ
8-ይርዝ ጉብኝክ ክፍሎች
’’ሀ’’
አወይ -እራስ ክርሻ -ጉንጭ ሸብካ--ጸጉር ኹም--አንገት ይልት--ዐይን ጋኛ-
ገሽ----- ግምባር ጋዶ- ማጅራት በው-----ፊት ጅውር-- መከይ---አፍ ተንከል-ትከሻ እርኩ---ጥርስ ኩዝራ---ክንድ
ምለይ-----ምላስ ናንት----እጅ ኹንባ-----አፍንጫ ሻብ------የእጅ መዳፍ እኹ----ጆሮ ናግላ------የእጅ ጣት ተክረሲክ---ግንጭል ላንግላ----ጥፍር
ጉብኝክ---ገላ/ጉኛ ጋው/አምብ----ብብት ቲር---ደረት/ፍርምባ አንጉ---ጡት ’’ለ’’
ጎዝጉ---ሆድ ልብከ--ልብ ሰግ----ጀርባ ኮሽራ----ጨጓራ ጅር--------አንጀት ግት-----ቂጥ ኒደንብ --ጭን ናሽ------ዐጥንት ግርብ……..ጉልበት ሲያ-------ሥጋ ሻምኘ--የእግር ጫማ ብር-----ደም ልኩ------እግር ማሞ---ቆለጥ
ሰንካካይ---ጉበት ብዙዃ-- ምራቅ
ኩንቻ---ቁላ/የወንድ ብልት ቲያነስ --ፅንስ መርያግ---ሐሞት አንጎል---አክታ ክማ---እምስ/የሴት ብልት ርዂ-ሒወት/እስትፋስ ተቫ ---ጣፊያ ተውር----ሽንት ጅረይ---ጅራት ከምጊያ----ቀንድ ሳጓ-----ሳምባ ዳግራ-----ሰገራ
9- ቢያዝ ክፍሎች
ቢያ --መሬት ስብሪ------ስፍራ/ቦታ ቤዝ---ዐፈር ሳይኝ----ጉድጓድ ክርና -ድንጋይ ጎዝ-------ዕርሻ ድባ --ተራራ ድዛጝ---ጠፍ ኩራ --ወንዝ ሸሻ-------ጭንጫ ወለጋ ---ሜዳ ኳረ----ፀሓይ ክቭና ---ዱር ምዝበራ-----ጨረቃ ጋጛ---አቀበት ሰዊ-------ዝናብ ገኣ---ገደል ወይና----አውድማ በዣ--ፊፋ ኮላ-------ቆላ ገዝናጝ--ጥርጊያ/ ዲያ----ደጋ ገውራ ---መንገድ ከው----አገር/መንደር ሽኻ -ጭቃ ደብሳ----መቃብር
10-ንኝ
ንኝ-----ቤት ወዛ-----አመድ ከሳ-----ጎጆ ታዛ------ጢስ በዳ ---ደጅ ደርቢ-------መደብ ታባ------አጥር ይርዋ--ንኝ---ዕቃ ቤት ትወና-----መግቢያ/በር ዳዛ-----------ዳስ ጓርዝ---ጓሮ ሽዋ---------ቆጥ/ማማ በላ-----መዝጊያ ኮለፍሳ------መቆለፊያ/ቁልፍ 12
11-ዂይሳጝ ኩ ጃኸሳጝ
አረ------እንጀራ ሸቭ---ወተት ላላ-----ቂጣ/ዳቦ እርጉ-----እርጎ ብውራ------ገንፎ ጎርብ-----ወገሜት ቱቱን-----ንፍሮ ሸላኹ-----አጎት ታዝ------ቆሎ ሸላኹፍር-----አጓት ፍሬ ሻዂ----ወጥ ስላጛ------ጠላ ሳጊ--------ማር ፍሻኹ----ቅራሪ ሳያ-------ጠጅ ትክዘው----አረቂ አዂ-----ውሃ ትላ-------መድኀኒት ሊኳ------ስንቅ ጎርሻ-------ጉርሻ
ስና-----ቅቤ ቡር----------ብቅል
ሽውራ----እሸት ግስ
ይ------ብላ/ይ
ጃኽ--------ጠጣ/ጪ ኹ ---------ብሉ አረፍተ ጋቢ ስራጝ
1-እንት አረ ዂይ፡፡ 2-ችጎይ ሽራጝ ብውራ ዂይጙ፡፡ 3- ችጎይ ኩ ኢንዛኩና አረ ሲያዝ ሻኹ ኹ፡፡
13 12. አር/እህል ታቭ ----ጤፍ ዳንሻ---------ድንች መይላ---ማሽላ እምብራ-----ጎመን ዳውሻ----ዳጉሳ አማ-------ዱባ አርፍ-----በቆሎ ቢዋ--------ቅል በልጋ------ገብስ ፍር------ፍሬ ጎዲያ-------ዘንጋዳ ብባ----በርበሬ አተርባ-----ባቄላ ትርባ----ተልባ ይተር-----አተር አዘር------ሽምብራ
ስንቢ-----ፌጦ ግስ
ፊዝጙ-----ዘራ መውትጙ-----ተሸከመ ሻንስጙ-----ጫነ ታኸነጙ---ፈጨ
ለምዳ
1-ችጎይ ጎዲያ ፌዝጙ፡፡ 2- ኒ ሲኳ ጀይዳ ታቭ ሻንስጙ፡፡ 3-ቲ ቴር ዳውሻ አውኒ ታኸነጙ፡፡ 4- ይን ላኛ ኩንታል አተርባ አውኒ መውትጙ?
13 ይርዋዝ-ንኝ/የቤት ዕቃ 13.1 ይርዋዝ ንኝ ላኛ
ጀኽሻጝ---መጠጫ ሳባ---ሰፌድ ኹይሻጝ---መብያ ሳግና---ስፌት ሽልባ---ጭልፋ ከረትማ---ቅርጫት ከምኒ---ዋንጫ ቻንችካ---ጎተራ ግበይ---ገበታ ማንታኸን---ወፍጮ ከተምሳ---መክደኛ መዉ---ሙቀጫ ሻርሻ---መጫሪያ ካናካ---ድርጎ ክቡ---እንቅብ ባከር---ቋት ገምስና---ማዉረጃ ወንተብ---ወንፊት ልማግ---መክደኛ ጀይዳ---አቅማዳ መጉና---ምጎጎ/ምጣድ/ ለምዳ---ጥላ/ምሳሌ መርኩ---ማጀት
13.2 ይረዋዝ -ንኝ ኒኛ
አርግ---ዐልጋ ሻጋ---ጠመንጃ ሰንኮታ---መጥረቢያ ከቢያ---መቀስ ተኮስምሻ---መቀመጫ መይተል---እንዝርት ናኸስ---ወንበር ምራይ---መስታዉት ዉሻጋ---ምንጣፍ ኹረኒ---ሻንጣ ከርበይ---ቆረንጮ/ቆዳ/ ክርሚ---ከበሮ ሻኹካና----ወጥ ዕንጨት ይርዋ---ዕቃ ሸይስሸይሳጝ---ሰንሰለት ዛክናኸስ---አካፋ ጉዳጉዶ----ዶማ
13.3 ጉዘንቲዝ ይርዋ ንዉ---ሞፈር ሸይሳ---መያዣ
ሸሌ---ቀምበር ሸይነይ---ጭነት
ደንደዋ---ማረሻ ክና---ማደሪያ እርፍና---እርፍ መኮት---የንብጎሬ ሸሊካን---ማነቂ ሸዉያጝ---ወጥመድ ፍንችዋ---ጅራፍ ሳማ---ሀብት አገር---ጠፍር ሰንኮቲካና---የመጥረቢያእጀታ ምራኒ---ምራን ሸዊ አኹ---አምቦ ክምብ---በትር ሸረክሳጝ---ስንጣቂ አበላ---ማጭድ ሰጋጝ---የሚሰፋ በኹርናሰ---መሮ ሸጋጝ---ጭጋግ ዳንጓ---ቀፎ
13.4 ካና
ካና---ዕንጨት/ዛፍ/ ገለብና---ገለባ አርማ---አረም አሻ---ቅጠል አቲና---ሸምበቆ ደርጉና---ዋርካ ሻንካ---ሳር አዛ---ምሳና ቲያ---ጥጥ ቦሻ---ዋንዛ አሙ---እሾህ አሸሪ---አጋም ካንቻ---አገዳ ሰርኪና---ሰርኪን
14. ሸውዛ
ሸዉዛ---ሕመም አጚያጝ---እበጥ/እባጭ/ አንፊ---ጉንፋን ይኮይ---ቋቁቻ ገምሽ---ጉንፋን ጝሲያ---አጓጎት አጝያጝ---ቁስል ዊዊ---ምናምን ኪያጝ---ሬሳ ገሳጝ---ጥራጊ
በጀትና---የወርአበባ
15.ኽትራ/አለባሳት/ ለዉ---ነጠላ ታዛ---ክር ኽትራ---ጨርቅ/ልብስ/ ለኬለከ---ንቅሳት ደበይ---መቀነት ኻልሻጝ---መነፀር መሽከክ---ቀበቶ ምራያጝ---የሚሳይ አልቢያ---ከለበት
16 ጎለይስጙ/ልዩ ልዩ
ሲኳልላጝ---ሩብ ሻጓ----እበት
ሮዎና---ኩበት ጉምብልዛ---መኪና ኹቢያ---ፈሳሽ ድኙና---ምዕራፍ ዱካ---ኮቲ ትዉሻ---መባቻ ቡቲ--ትገል ምኻዣ---ደሞዝ ነበይትና---ጥምቀት አቭን--------እንግ
ቢዉይፊዚን---መራራ ዲኸላ-------ዲቃላ
ባራ---------ባሪያ ድኺ--------ድሃ ወዝዳ--------ዋስ ባጘር--------በኩር ወዝድና-----መዋስ ከበሲያ---------ዜጋ ኻሻ---------እስላም መለይሴይ----ድንግል ኻሽኒ-------ሌባ አቪ-----ክ/አባት አምኒ---አማኝ ሳበንታ-------ቆጣሪ አወየን---እርሶች ጃኘንታ--------ሂያጅ አደሪን---ጌቶች ክልኘንታ-------አዝማሪ/ዘፋኝ ረበጋጝ---የማይረባ ልመንታ--------አጥፊ አዱ---ጠላት ባዘንታ---------ገጣሚ አዱወን---ጠላቶች ድወንታ------ጠንቋይ አኸንታ---ሊቅ ድወንቲ---------ጥንቆላ መስገነሳጝ---ምስጉን ይረንታ---------ሀሚተኛ ሊኮክሻጝ---እግረኛ ጓጘንታ---ፈሪ አዠንታ---ገቢያተኛ ሸርቨንታ---ጠራቢ ለንታ---አስተዋይ ዋይተንታ---ገዥ ክዝደንታ---ሻጭ ናብቻት---ብቻዉ ክዝደንታ---ሻጭ
ናብቻት---ብቻዉ
መላክተንታ---መላክተኛ አዠ---ገቢያ
ሳብሳጝ---መቁጠሪያ አለምሊ---ከአለም ዋንኸርና ወ----ምን ዊ----ስንት
ወኒ----ምንድን/ምንድን ነዉ/ መኒ----ነዉን ወስ----ምኑን ወዝ----የምን ወዝኒ----ለምን አዉኒ----ማን አዉት----የት አዉን--መቸ ለምዳ እን ወ ይሳጝ ? ዶርያዝ ዋያ ዊ ጋላ ? ይን ወኒ ? ወስ ኹይጙ ? ወዝ ከው ይር ጋላ ? ወዝኒ ትዉ ? ኒ አዉኒ ይሳጝ ? እንት አዉት ፈይታጝ ? ንሽ አዉን ቴቲ ? 19 ወ ኪዛጝ ?
አያያዦች
ኩ---………………..-እና ኒምክኒያት----ምክንያቱም ገን---…………….-ግን ዋ----ወደ ወይር--…………..--ወይም ጋቢ---………….-ነገር ድክ---…………..-ጋር ናይክ--……………-ኹሉ አጛሽ--…………..--እስከ ኒትኪር--………--ኹሉም ኮዞ…………….---ደግሞ አጝጝ----ሳይኾን አጘነር----ቢኾንም ለምዳ
አጘገነር----ባይኾን ሸርጝ ጋቢ ? ቅጥያዎች አዉን አጛሽ ጋላ እንት ስምቤጘ ?
ዝየ----/በ--------
ል/ሊከ--------
ስ-------ን
---ር---ም - ሲያ ዋነኩ ገን ሽጛ ባ :: ሳብእን- -ኒምክኒያተኒ እንት እንል ስብሪ ገነይና ሸይስጙ
ሳጝየሚ--- -ችጎይ ላው ንኝዋ ፊይሳብ ኩ ኪዝም ኹይሳብ
ያጝመ--------- /የሚ- -አን ኪዝም ኹይ ዋነኩያር እንት ኹይ፡፡
ሻጝ----ያለዉ -ልውድል ንኝ አውኒ ዋነኩ?
ያርስለ----- ነኘይኝ ሸክ ሸጛ ወይር ይ ሻጋ ለይ፡፡
የ------የ አኒር እንቲር ኒር ላብረ ጋሽኖሳብ፡፡ አናጝስ ዋጘር አኔው ጋሽኖሳብ፡፡ ፊይ ኳሪ ፊያጝዋ!፣
አኸና /እውቀት/
ኪንትናር ------ተማሪ ኪነይ ንኝ -------- ት/ቤት ኪንሽናር --------አስተማሪ ኪንተኩ--------/እማራለሁ ኪንታጝ -------ምሁር/የተማረ ኪንተጙ------------ተማረ ኪነይ --------ትምህርት ኪንተይ-----------ተማረች ኪንተን-----------ተማሪዎች ሲሸንቲ---------መምህር ኪንትነኙ--------እንማር
ግስ
ፈይ------------መኼድ ትንጉ--…….--መጡ ጃኝ----------------ኺድ ለሽነል----አናመጣም ፌል----…----አልኼድም ለይን--…….--ይስጥህ ፊያግ/ር-..---የሚኼድ ቲት----መጣች ፌኩ-----------ኼደ በሾ----አምጣ ፌንታ----..-ሂያጅ ትዉ----መጣ ላዉ-…… ---ና/ነይ ትታ----አትምጣ ለሽ---….-አምጣ/ጪ ሸቲ----ያዘች ለይ---…..-ስጠኝ/ጭ ይዉ----ስጥ ፈሽ---…--ዉሰድ/ጅ ይኖ----ብለው ሸይ---….-ያዝ ድዎኩ……እናገራለኹ ሻይል---የለኝም እንያጝይሶ--እንዲህ ብሎ ሸይጙ--.-ያዘ ይነዝይሶ----ለማለት ብሎ ከለብትጙ….--ተቀበለ ይኩን-----------------ይላሉ ከለብትኩ-----ተቀበልኩ ጋኽ----------------ሩጥ ከለብታ---ተቀባይ ቴኩን----ይመጣሉ የኩ----…..-ይላል ይነዝ-…..--በማለት
አዶ--እሽ/ይሁን
ትንጉ----መጡ ከውያ---ጩኸት ቲት----መጣች አዝጙ---ከፊት ለ/ነሽነል---አናመጣም ልማጙ----ዘጋ ላይን-----ይስጥህ ልምስጙ---ተዘጋ በሾ-----አምጣ ዳድጙ---ረገጠ ትው----መጣ ብዝ---መክፈት ብዘንታ----መክፈቻትታ---አትምጣ ለም---መዝጋት ሸቲ-----ያዘች ብዝስጙ---ተከፈተ ይው----ስጥ ዋነኩ----አለሁ/አለ ኻንጙ--በላን ዋነት---አለች ኹይ--ብላ/ይ እላ----የለም/የለችም ኹ---ብሉ ዋነል----የለሁም ይጙ--አለ ሰሚል----አልነበርኩም ይት---አለች ዋለል------አልሰማሁም ዋኔይ---ያለች ሸንሲያ------ጭቆና በይ----ተው ገርሽ----------ቻለ ብትኹ--በቃኝ ማል-----መጣል ሸበኩ----ኾነ ጉዝ------ማንሳት ሸብኩን---ኾነልን ጉይ-----መነሳት ገርሽጙ---ቻለ ጓርትጙ- --ተጣ ገርሸላ---አይችልም ሰኸለጉ---ሰቀለ ገርሽኩ---እችላለሁ ጉየኩ-----ተነሳ አጚላ---አይኾንም ደበጙ----አረደ 22 አጎ----ኹኖ ፈጘጙ--ጋገረ እዣ--አወ ጃዝጙ---ጣደ ሸበጙ----አደረገ ታኸነጙ----ፈጨ ሳበጙ---ቆጠረ ኸደጙ----ቀዳ ሳብና----መቁጠር ኸዳግና--መቅዳት ፊዝት---አወጣች ኸድዋነኩ--ቀድቻለሁ ፌዝጉ---አወጣ ገዝጙ---ጠረገ ፊጉስጙ---ተነፈሰ ገዛግ---የሚጠርግ ተክሽ ተክሽጙ---ተመሳሰለ ለከምና---መልቀም ደስይጙ----ደስተስኘ ለክምጙ---ለቀ ድሻግ------ሸሸገ ሻን---መጫን ድሸንታ-----ሸሻጊ ሻንስጙ-ጫነ ከበርና-----መሸረብ ኳሸረጙ-----ቋጠረ ኳኘጙ---አዘለ መለይሻጝ----መጠበቅ መለይሽጙ----ጠበቀ መለይተንታ---ጠባቂ ሸውና---መለመን ኹይሳግ----የሚበላ ይው----ስጥ ከባጝ---ቆራጭ ኹሽ----ጋብዝ አጛ----አይደል ትኝና----ማግኘት ከበኒት/ከበኒአነት----ወለደች ኪርና----ማሽተት ከበነጙ---ወለደ ታምና---መቅመስ ከበኒእሳ----አልወለደችም ፊግሽጙ---አሳረፈ ከበኔማ?-----ወልዳነው? አከለሽጙ----አቃለለ ሚስጙ-----ረሳ ነከነክሽጙ--አነቃነቀ ሸውዛ---ህመም/በሽታ ጉዘጉሸጙ---አነሳሳ ሸውስጙ----ታመመ ሸለመጙ----ሸለመ ሸውሲት---ታመመች አመስገነጙ---አመሰገነ ታብና------መውቃት ታበጙ-----ወቃ ድክር----ርሀብ/መራብ ለከምና---መልቀም ታመጉ----ጣፈጠ ለከመጙ---ለቀመ ድዝና----አለቀ/ማለቅ ጃምኹ---እንቅልፍ ስመርና----ማፈር ኸርና----መባዳት ጠበብሽጙ----አጠበበ ጀመውና---ማንቀላፋት ከበበጙ----ከበበ ገንጁና---መተኛት ለመለመጙ----ለመለመ በን----እዳ/ብድር ኳኘጙ----ቆረጠመ ስካ----ዝምበል ገባዝጙ----ቀማ ትንቢ-----መቆም ገበዝና----መቀማት ትንብና----መቆም ገነይነጙ--- ደከመ ገነይና----ድካም ጀሉና----መዞር ትንብጉ---- ቆመ ይኮይና----መሳቅ ትንብሲት---- ቆመች ማልቱ----ችግር ወንትራ----መመለስ ኢኮይ----መሳቅ ነብ----መጥባት ፈዋ----ልቅሶ ነበጙ----ጠባ ፋ----ማልቀስ ነብሲት----ጠባች ታንቦ----መምታት ሸዉና----ማሰር ላቨ----መዉደቅ አደግና----መቅረት ሸይስበይና----መልቀቅ ኳኝ--------አላምጥ ባዝና----መግጠም ደብ------ቅበር ባዘንታ----ገጣሚ ገወትና----መመረቅ ካብ----መርዳት ገውትና----ምርቃት ታይና----መምታት ሽውስጙ----ታሰረ ገርያግ-----ደካማ ኻይሳጝ---የታጠበ ክሻግ-----ማሳደሪያ ተኮዛ---ትኩሳት ፌጉ---------ረፍት አጊላ---አይደለም ማጎርና------መስፈሪያ ዋንኸር-ጠይቅ ማጎርሳ------ሰፋሪ ኻል---እይ ቱ---ግባ ፊይ----ውጣ ልመንታ---- -አጥፊ ሳግንሽ---አንቀሳቅስ
በቴ-------ትተሽ ገመርስኖ--እንነጋገር በየ------ተዉ ጓረኹ---ቆፍር
ስምብ----ቆየን አሰብሽና---መታሰቢያ
ስምብኛ-ቆይ አጘኩ----ይኾናል/ኾነ
ጋሽና ---ማደግ ጀርበል----እምቢ ጋሽዘንታ-አሳዳጊ ግርግዋነኩ----ዋልኩ ሳኟነኩ---ዋጠው ኒፋጘኩ----ይገባዋል አግግ-ሳይኾን አንዋነኩ----እኔ አለኹ ግቶ----ኃላ እንተዋኒ----አንተ አለኽ እልግቷ--ከዚህ በኋላ ልትዶ----ይመችህ/ሽ ጎለይስነይ--ልዩነት ዋጎ----ምን ኾኖ ስምበኒር--ቢኖርም መኒ----ነዉን ከደምሻ---በማስቀደም አኖዛ----እንግዲያስ ግድዝየንታ--አስፈላጊ/ግድባይ ዋሰኩ----እሰማለኹ ይንዝጊዜዝ--የዚያን ጊዜ ናኒር----አሁንም ዳው---በፊት እኗ----እንግዲያማ ወልያጝ---የወል አንር----እኔም 25 ታገስጙ---ታገሰ እንዝክና----እንደዚህ ሸይሳግ-----የተያዘ ዋስካ----ትሰማለኽ
ክልኝ----ቅናት ኪነይ-ንኝ----ት/ቤት ስምባጝ----የነበረ /የሚኖር ኪንትነኙ----እንማር ዋናጝ--ያለ ኪነይ----ትምህርት ዳንግ----ደህና ስምቢያ--የምትኖር ላብረ---አብሮ/አብረን ኮንኩል----ቆርጥም ይደርሊ--------በእግዚር ፍዝና----መዉጫ ወንተረሽ----ምላሽ አበብና----ማጠን ደስሸክ-----ደስተኛ/ደስተኞች ፍዝጙ----ዘራ ጃቦ----መጀመሪያ ፈንገይጉ----ነፈሰ ዮዉበይ----በለዉ ይሸጉ----በራ ዋገር----ጨዋታ/ወሬ ሳበንታ----ቆጣሪ ግርበደ----እኩያ ጃኜንታ----ሒያጅ ገመርስኖ----እንነጋገር ክልኘንታ----አዝማሪ ሰራጝ----ስራ ዋይተንታ----ገዥ(ለዕቃ) ኪና----መሞት መላክተንታ----መላክተኛ ኪጙ----ሞተ ይረንታ----ሃሚተኛ ኬሳብ-----እየሞተ መረጥሴይ----የተመረጠች ድንኟነኩ---ጨረስኩ ዳንግነይ----ቸርነት ገብር----የሌላ/የሰው ኪንሽናር----አስተማሪ ኪዛጝ--ይሻላእልልቲ----እልልታ
አየጉ---ሌላ
ኽለንታ----አስተዋይ ታገን--ብኾን ኪንትናር----ተማሪ ለወይነር--ለውጥ ኪንተን----ተማሪዎች ይከለኩ--እወዳለሁ ኪንሻጝ----አስተማሪ ኹዋነኩ--እበላለሁ 26 ኪንታጝ----ምሁር(የተማረ) ጃግስጙ---ሰደበ ሲሸንቲ----መምህር ወርሳ -----አውራሽ አውሽና -----አግባብ ጋቢ .ነገር አዱ ---ፀር/ጠላት ኻልስጋጝ --የማይታይ እኒ ወኒ ------ይህ ምንድን ነው? አድዊል ---ከጠላት ወ ይቶኒ --------ምን ብለህ ነው? ቡጢ/ሸሹ---ትግል ቲ ጅሪ ወኒ -----ብሔርኽ ምንድን ነው? ጎዝጉተት---አረገዘች አውን ቲያ-----መቸ መጣኽ? ንሽደው---ንገራት ኒ አናጝ ይር መኒ----እሱ የኛ ሰው ነውን ኹሽና ----ማብላት ኒምክኒያት ወኒ------ምክኒያቱ ምንድን ነው? ኸተይና ---መቅደድ ወ ሸቢናር---------ምን ልታደርጉ መርግና ----መምረግ አውን አጛሽ---------እስከ መቸ? ኮርና -----መኩራት ጋኝኩ ቴኩ--------እሩጨ እመጣለሁ፡፡ ዋግሽጙ ----አስኘኝ ቲወስ ፊሽ-------ያንተውን ውሰድ፡፡ ታኽን-------/ዱቄት አን ዋነኩ ------እኔ አለሁ ገምሻ---ውርጃ እንት ዋኒ-------አንተ አለህ ትገሽጙ---መቅጣት/ቀጣ ናይዴውስ መኒ----እነሱን ነውን በብጙ -----ዋኘ ናይዴው ጋጛላ ---------እነሱ ናቸው ካድጙ ---ካድ አን ጋይል--------እኔ ነኝ ብትካርማ---አልጠገብክም? ሃር ላይ ---------ነፃነት ስጠኝ ግቶ የጙ ---ወደኃላ አለ ፍንትራዝ ሸቭ-----------የፍየል ወተት ከበውጙ-------ቀዘቀዘ ኒ አወይስ ጋርሽ---------እራሱን ቻለ ጎለይሳጝ----የተለያየ ይሜን ክስት----------የኔ ጊደር ተሸጠች ሳብሳጝ-------መቁጠሪያ ይዘንቲማታዋይትጙ----ወንድሜ ወይ ፈን ገዛ እንደክ -----ኖር ቲ ልበኪ ሚስጙ----------ልብህ/ሽ እረሳ 27 ብልኸ -----ብለህ ሸመርዝ ገኒ -------የጦር አለቃ ለምዳ -----ምሳሌ ሽጎይ ላንግላ----------ትንሽ ጣት ኒ ልበኪ ከርሷነኩ-----ልቡ ተሰቀለ
አዚ ጋቢ ---------አዲስ ነገር ሽራጝ ጋቢ--------ጥሩ ነገር
ይንዴውዝ ዶካ -------ለእነዚያ ንገራቸው ይንዝ ድውካ ---------ለዚያ ንገረው ኻሽኒ በላስ ከልጙ-------ሌባው በሩን ሰበረ
ሰዊ ናጝቷነኩ -------ዝናቡ በዝቷል
አመር አዠ ፌኩ----ነገ ገቢያ እሔዳለሁ ይ ፊዘን ምኻላ----- የኔ ዘር አይኾንም ወ አዳጎኒ ---------ምን ቀረባችሁ አዳጎጌ ---------ቀርቶብኛል ዋገርተሷብ--------እየተጫወትኩ ይረን ዋጘርሳኖአነኩ------ሰዎች ያወራሉ ናን ኳሪ ፊያነቲ -----አኹን ፀሓይ ወጥታለች እልሴዛ ወ ትተኪና-------ታዲያ ምን ትመስላለህ? ቱዋነኩ ሚልት ------------ጠብቀኝ መጣሁ ደስሽ ፊሻ-----------ደስ ካለህ ውሰደው ድውኖሳብ አጛ---------እየነገርናቸው አይደል ቶሳብ ጋላ----------------እየመጣ ነው ጋቢ ግን-----------------ነገር ግን ግርጊ ማለኩ----------ቀን ይጥላል ግርጊ ገዘኩ------------ቀን ያነሳል ግርጊ ፌኩ -----------ቀን ይሔዳል ግርጊ ቴኩ------------ቀን ይመጣል 28 በልጋ አሸጙ----------ገብስ አጨደ ድሾሳብ ጋላ---------እያጠፋ ነው ዋሰኩ-------እሰማለሁ ኹይሳግ------------የሚበላ/ምግብ ዘመንዝ ሳብሳጝ-----የዘመን ቁጥር አጎ አነኙ-------ሆኖ እያለ እንዴት ይቴኒ-------እንዴት ያለች? አከኹ------------አውቃለሁ ገር ነበጙ------------ጥጃው ጠባ ይልላጝ-------አንድ ዓይና ኒያ ሸራጝስ በጙ----እሱስ ጥሩ ነበር ወዝኒ አዳጘጋጝ-----ለምን አልቀርም ክርና ከል----ድንጋይ ስበር አውት ሰረንትኖ----------የት እንገናኝ በቲበይ በከኩ-----በልተወው በቃኝ እንኮ ስናግ ---------እንኳን አደረሰን ኪኝ አፋፍል------በሞት አፋፍ ኦጚ-----------ኹን ሻኹ ካና----------ወጥ እንጨት ኦጝዶ------------ይኹን
ሸረብሳ ካና-------ጥርብ እንጨት ኦጝቶ----------ትኹን ምዝገና አገን-------እግ/ይመስገን ኦጋ------------ኹኑ ድኙዝ ናግተኩ-----እጅግ በዛ ኦጝኒ----------ይሁኑ/አክብርት/ ንኝዝ ምራያ-------የቤት መስታውት -አውሪ ጎርዋ ----አውራ መንገድ ብትከርማ--------አልጠገብክም -ክብሻጝ ፊርዚ---ክንፍ ያለው ፈረስ ዳግዚ ፊያግ----------አውሮፕላን/የሚበር -አኹዝ ፊያግ-----------መርከብ አውኒዝ ድክ----------------ከማን ጋር ቴናጝ?-------ትመጣላችሁ ተይሻጝዝ ------------በቅደም ተከተል ቴጝ----------ይመጣል መኸኸርነዝ ----------በመመካከር ቴኩ----------መጣ/ይመጣል ተፍቀርስነዝ----------በመፈቃቀር ቴቲ-------ትመጣለች ላግነይ---------------በአንድነት ቴታጝ?-------ትመጣለህ/ሽ ከው ይከልነይዝ ----ባገር ወዳድነት ይሳጝ-------ይባላል ትውስትስነዝ ---------በመግባባት ዋስካ---------ትሰማለ
Italic text