ሳው ፓውሉ (ክፍላገር)
From Wikipedia, the free encyclopedia
ሳው ፓውሉ ከብራዚል ክፍላገራት አንዱ ሲሆን የአገሩ ዋና ኢንዱስትሪያዊ እና ኢኮኖሚያዊ ማዕከል ነው። ክፍላገሩ ለቅዱስ ጳውሎስ የተሰየመ ሲሆን በሕዝብ ቁጥር ከአገሩ ትልቁ ነው። የሳው ፓውሉ ርዕሰ ከተማ ሳው ፓውሉ በደቡብ አሜሪካ ትልቁ ከተማ ነው።
Quick Facts
ሳው ፓውሉ São Paulo | |
ክፍላገር | |
ሳው ፓውሉ ክፍላገር Estado de São Paulo | |
ክፍላገሩ በቀይ ቀለም | |
አገር | ብራዚል |
አገረ ገዥ | ጄራልዶ አክሚን |
ምክትል አገረ ገዥ | ጊልኸርሜ አፊፍ ዶሚንጎስ |
የቦታ ስፋት | |
• አጠቃላይ | 248,209.4 |
የሕዝብ ብዛት | |
• አጠቃላይ | 43,663,669 |
ድረ ገጽ | saopaulo.sp.gov.br/ |
Close