ሉቭር ሙዚየምFrom Wikipedia, the free encyclopedia ሉቭር ሙዚየም (ፈረንሳይኛ ፦ Musée du Louvre /ሙዜ ዱ ሉቭር/) በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው። ሉቭር ሙዚየም ከ1785 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1104 ዓም በተመሠረተው ሉቭር ቤተ መንግሥት ውስጥ ይቆማል። ፅኛዥሬኞ
ሉቭር ሙዚየም (ፈረንሳይኛ ፦ Musée du Louvre /ሙዜ ዱ ሉቭር/) በፓሪስ፣ ፈረንሳይ የሚገኝ ስመ ጥሩ ሙዚየም ነው። ሉቭር ሙዚየም ከ1785 ዓም ጀምሮ ሥፍራው ሙዚየም ሆኖዋል። በ1104 ዓም በተመሠረተው ሉቭር ቤተ መንግሥት ውስጥ ይቆማል። ፅኛዥሬኞ